የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤለን መስክ እና በመንግስታቱ ድርጅት የኢራን አምባሳደር አሚር ሳይድ ኢራቫኒ ሚስጢራዊ ውይይት ማድረጋቸው ተነገረ። ኒውዮርክ ታይምስ የኢራን ባለስልጣናት ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው በኒውዮርክ የተካሄደው ምክክር ከአንድ ስአት በላይ የቆየ ነበር። ...
የሊባኖሱ ቡድን ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር ብቻ ከ100 በላይ የእስራኤል ወታሮችነ መግደሉን አስታወቀ። ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ማክሰኞ ባወጣው መረጃ ተዋጊዎቹ ባሳለፍነው አንድ ወር ብቻ ከ100 ...
በለንደን የንጽህና እና የትሮፒካል ህክምና ማዕከል እና በሱዳን ጥናትና ምርምር ቡድን የተደረገው ጥናት በ14 ወራቱ ጦርነት ከ61 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን አመላክቷል። የሟቾች ቁጥር በጋዛ ...
“ሞስፊልም” በዩክሬን ለሚካሄደው ጦርነት የሚውል 6 ሚሊየን ሩብል (61 ሺህ ዶላር) ድጋፍ በማድረግም አጋርነቱን ማሳየቱን ዋና ስራ አስፈጻሚው ለፑቲን እንደነገሯቸው የሩሲያው አርቲ ዘግቧል። ...
የሊባኖሱ ሂዝቦላህ ከሐማስ ጎን መቆሙን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ከጋዛ በተጨማሪ ወደ ሊባኖስ ገብቶ ጦርነት መክፈቱም ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ሂዝቦላህ በሶሪያ በኩል የጦር መሳሪያ ...
ተፎካካሪዎቹ የሶማሊላንድን የ33 አመታት የነጻ ሀገርነት እውቅና ጥያቄ ለመመለስ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በ2 ሺህ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን ሰጥተው ከምሽት ጀምሮ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
የ2003ቱን የኢራቅ ወረራ ከደገፉ የሴኔት አባላት መካከል አንዱ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ሩቢዮ በሊቢያ አሜሪካ ጣልቃ እንድትገባ በመደገፍ ፣ የሶርያን መንግስት የሚቃወሙ ጃሃዲስት ታጣቂዎች ድጋፍ ...
ባይደን እና ትራምፕ በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ዙሪያም የተወያዩ ሲሆን፤ በዚህም ፕሬዝዳት ባይደን “ቃል እንደገባነው ሰላማዊ እና የተረጋጋ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር እናደርጋለን፤ ይህንን ...
ተሰናባቹ ፕሬዝደንት ትራምፕ ከሩሲያ ጋር እየተዋጋች ያለችውን ዩክሬንን እንዲደግፏት ሊያሳስባቸው ይችላሉ ተብሏል የዲሞክራቷን ፕሬዝደንታዊ እጩ ካማላ ሀሪስ ሸንፈት ተከትሎ ባይደን እና ትራምፕ ...
እስራኤል በትላንትናው እለት በፈጸመችው የአየር ጥቃት በጋዛ እና ሊባኖስ በአጠቃላይ ከ79 ሰዎች በላይ መገደላቸው ተነገረ፡፡ በጋዛ የሰብአዊ ቀጠና በሚል በታወጁ 11 ካፍቴሪያዎች የደረሰው ጥቃት ...